Below is the text of the page https://www.dw.com/amharic stored 2018-03-03 by archive.org.ua. The original page over time could change. View as original html

Inhalt [#bodyContent] Navigation Weitere Inhalte Metanavigation Suche Choose from 30 Languages Albanian Shqip Amharic አማርኛ Arabic العربية Bengali বাংলা Bosnian B/H/S Bulgarian Български Chinese (Simplified) 简 Chinese (Traditional) 繁 Croatian Hrvatski Dari دری English English French Français German Deutsch Greek Ελληνικά Hausa Hausa Hindi हिन्दी Indonesian Bahasa Indonesia Kiswahili Kiswahili Macedonian Македонски Pashto پښتو Persian فارسی Polish Polski Portuguese Português para África Portuguese Português do Brasil Romanian Română Russian Русский Serbian Српски/Srpski Spanish Español Turkish Türkçe Ukrainian Українська Urdu اردو Wrong language? Change it here DW.COM has chosen አማርኛ as your language setting. DW.COM in 30 languages DW AKADEMIE ABOUT DW Deutsche Welle ይዘት ዜና ኢትዮጵያ አፍሪቃ ዓለም አውሮጳ/ጀርመን ኤኮኖሚ ሳይንስ እና ኅብረተሰብ ጤና እና አካባቢ ስፖርት ባህል ወጣቶች የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ቅኝት ልዩ ዝግጅቶች ሞዛምቢክ- የድንጋይ ከሰል ማዕድን ታንዛንያ- ማዕድኑ ወርቅ ናይጀሪያ- ነዳጅ ዘይት አንጎላ- ነዳጅ ዘይት የአፍሪቃ ጥሬ ሀብት የዶይቸ ቬለ 60ኛ ዓመት ጊኒ ኮናክሪ- ማዕድኑ ቦክሲት ልዩ ኤቦላ የመገናኛ ብዙኃን ማዕከል ቀጥታ ስርጭት የመገናኛ ብዙኃን ማዕከል ሙሉ ይዘት ራድዮ ጀርመንኛ መማር የጀርመንኛ ትምሕርት የጀርመንኛ ትምሕርት Deutsch Interaktiv Mission Europe Radio D Deutsch - warum nicht? ጀርመንኛ XXL ጀርመንኛ XXL Deutsch Aktuell Deutsch im Fokus Telenovela Bandtagebuch Landeskunde Community D Community D Das Porträt Facebook & Co. Podcasts & Newsletter Service ጀርመንኛ ማስተማር ጀርመንኛ ማስተማር DW im Unterricht Unterrichtsreihen Deutschlehrer-Info ዜና ኢትዮጵያ አፍሪቃ ዓለም አውሮጳ/ጀርመን ኤኮኖሚ ሳይንስ እና ኅብረተሰብ ጤና እና አካባቢ ስፖርት ይዘት ቀጥታ ስርጭት አሁን DocFilm 20:00 UTC DW News በአምቦ ሶስት ሰዎች መገደላቸውን ነዋሪዎች ተናገሩ፤ ጊንጪ ተቃውሞ ነበር የኢትዮጵያ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁን ትናንት ማጽደቁን ተከትሎ በአምቦ እና ጊንጪ ከተሞች ተቃውሞ መቀስቀሱን ነዋሪዎች ተናገሩ። አንድ የአምቦ ከተማ ነዋሪ ሶስት ሰዎች መገደላቸውን አረጋግጠናል ሲሉ ለዶይቼ ቬለ ተናግረዋል። ወደ ዘገባው … በአፍሪካ የአህያ ቄራዎች ቢዘጉም እርዱ ቀጥሏል በአድዋ ድል ቀን የአስቸኳይ ጊዜ አዋጅ የአድማጮች ማህደር የአቶ ደመቀ መኮንን ፖለቲካዊ ስብእና የአቶ ደመቀ መኮንን በደጋ ዳሞት ወረዳ ምዕራም ጎጃም ዞን፤ ፈረስ ቤት ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የባዮሎጂ ትምህርት መምህር ሆነዉ አገልግለዋል። በመለጠቅ በቡሪ በቀድሞ አገረ ገዥ በሆኑት በቢትወደድ መንገሻ አትክም በሚጠራዉ ትምህርት ቤት መምህር ሳሉ ዛሬ የሦስት ልጆች እናት የሆኑትን ባለቤታቸዉን እና የዚያን ጊዜዋን ተማሪያቸዉን የተዋወቁት። አቶ ደመቀ መኮንን ማን ናቸዉ? ጠ/ሚ ይሆኑ ይሆን? ጆሲና ማሼል፥ የሣሞራ ማሼል ባለቤት ጆሲና ማሼል በሞዛምቢክ ታሪክ ውስጥ ልዩ ሥፍራ አላቸው። በፖርቹጋል አገዛዝ ላይ ነፍጥ ያነሱ፤ ወንድ ሴት ሳይሉም በርካቶች ወደ ጦርነቱ እንዲተሙ ያነቃቁ የነፃነት ታጋይ ናቸው ፦ ጆሲና ማሼል። ሴቶች በነፃነት ትግሉ ቦታ አላቸው ብለው ስለሚያምኑም ለሴቶች መብቶች ተሟግተዋል። የነጻነት ታጋይዋ ጆሲና ማሼል ወታደራዊ ሹም ሽር በሳዑዲ ሳዑዲ ዓረቢያ ከፍተኛ የጦር አዛዦቿን ባልተለመደ መልኩ ቀያየረች፡፡ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም ፣ የአየር ኃይል ጠቅላይ አዛዥም ሆነ የምድር ጦር አዛዥ የነበሩት ከፍተኛ ጀነራሎች ከነበሩበት ኃላፊነት ተነስተዋል፡፡ በተጨማሪም ከፍተኛ የሲቪል እና የሀገር አስተዳደር የሥራ ኃላፊዎችም ሹም ሽር ተደርጓል፡፡ የሹምሽሩ መንስኤ የተለያዩ መላምቶችን አስከትሏል የጋናዉ ፕሬዝደንት የጀርመን ቆይታ የጋና ፕሬዝደንት ናና አኩፎ አዶ ጀርመንን በመጎብኘት ላይ ናቸው። የጀርመን እና የጋና መሪዎች በዋናነት የኤኮኖሚ ትብብር ላይ ያተኮረ ዉይይት ቢያካሂዱም ሕገ ወጥ ስደትንም በመዋጋቱ ላይ በጋራ ለመሥራት ተስማምተዋል። በኤኮኖሚ ትብብር እና ስደትን በመዋጋት ላይ መክረዋል የኢትዮጵያ ምጣኔ ሐብት አለመረጋጋትን መሸከም ይችላል? የኢትዮጵያ ፖለቲካ ዛሬም ያልፈታቸው በርካታ ፈተናዎች ከፊቱ ተጋርጠዋል። የቀጣዩ ጠቅላይ ምኒስትር ማንነት አልታወቀም፤ ሕዝባዊ ተቃውሞዉ አሁንም አልበረደም። እነዚህ ኩነቶች በኢትዮጵያ ኤኮኖሚ ላይ ብዥታን ፈጥረዋል። የኤኮኖሚ ባለሙያዎች የአገሪቱ ምጣኔ እንቅስቃሴ ሐብት ይበልጥ ሊቀዛቀዝ ይችላል የሚል ስጋት አላቸው። የኢትዮጵያ ፖለቲካ አለመረጋጋትና ኤኮኖሚው በኢትዮጵያ ቴሌግራም አፕልኬሽን ተመራጭ እየሆነ ነው በቅርቡ ይፋ የተደረገ አንድ የዳሰሳ ጥናት ዋትስ አፕ የተሰኘው የመልዕክት መላላኪያ አፕልኬሽን በአብዛኞቹ የአፍሪካ ሀገራት ተወዳጅ እና በርካታ ተጠቃሚ ያለው መሆኑን አመላክቷል፡፡ ከሌሎች የአፍሪካ ሀገራት በተለየ ግን በኢትዮጵያ ይበልጥ ተጠቃሚዎችን እያፈራ የመጣው ቴሌግራም የተሰኘው አፕልኬሽን መሆኑን ጥናቱ ጠቁሟል፡፡ በኢትዮጵያ ቴሌግራም አፕልኬሽን ተወዳጅ ሆኗል የቅዝቃዜ ማዕበል በአዉሮጳ አዉሮጳን ላዳረሳት የቅዝቃዜ ማዕበል፤ "The Beast from the East" ማለትም «ከምሥራቅ የመጣዉ አዉሬ» የሚል ስያሜ ሰጥተዉታል የአዉሮጳ መገናኛ ብዙሃን። ለስያሜው መነሻ የሆነው የአካቢዉን የክረምት ወቅት ቅዝቃዜ ካለፉት ቀናት ወዲህ ያባባሰዉ በረዶ አዘል ቀዝቃዛ ንፋስ መነሻ በብርዱ የሚታወቀዉ ሳይቤሪያ በመሆኑ ነዉ። ከባዱ ቅዝቃዜ ለቀናት እንደሚዘልቅ ነዉ የተነገረው ስፖርት፤ የካቲት 19 ቀን፣ 2010 ዓ.ም. በቶኪዮ ማራቶን ኢትዮጵያ እና ኬንያ የአንደኛነቱን ደረጃ ቢቆናጠጡም፤ በጃፓን አንድ ሚሊዮን የን ገንዘብ የተንበሸበሸው ግን በወንዶች ውድድር ሁለተኛ የወጣው ጃፓናዊ አትሌት ነው። የእንግሊዝ ፕሬሚየር ሊግ፤ ቡንደስ ሊጋ፤ ላሊጋ እና ትናንት የተጠናቀቀው የክረምት ኦሎምፒክ ጭዋታን እንቃኛለን፡፡ ሣምንታዊ የስፖርት ዘገባ «በርሊናለ» የፊልም ፊስቲቫልና የአፍሪቃዉያን ተሳትፎ የኛን ፊልም የሚከታተሉ በአፍሪቃ አህጉር የሚኖሩ ተተከታታዮች ከጊዜ ወደጊዜ ፊልሞቻችን ለመመልከት ፍላጎታቸዉ እየጨመረ ነዉ። እነዚህ የፊልም አፍቃሪዎች ለረጅም ዘመናት አትኩሮታቸዉ የነበረዉ ግን የአሜሪካንን ፊልምና የአሜሪካን ታሪክ የሚተርክ ፊልምን መከታተል ላይ ብቻ ነበር። የጀርመን የፊልም ፌስቲቫል «በርሊናለ» እና ኢትዮጵያውያን የወጣቱ ፖለቲካዊ ተሳትፎ ኢትዮጵያ ባለፉት ሳምንታት የተለያዩ ክስተቶችን አስተናግዳለች። ህብረተሰቡ በተለይ ወጣቱ እስረኞች እንዲለቀቁ ጥያቄውን በተለያየ መንገድ ሲያቀርብ ነበር። ይህም ለእስረኞች መፈታት የበኩሉን አስተዋጽኦ ማድረጉ ይነገራል። በሌላ በኩል ወጣቱ በቁጣ ንብረት አውድሟል እየተባለም ስሙ ይነሳል ። የወጣቱ ፖለቲካዊ ተሳትፎ ውጥረት በኢትዮጵያ፥የምዕራባውያኑ ማስጠንቀቂያ የአስቸኳይ ጊዜ አዋጁ ላይ የውጭ ሀገር መንግሥታት የተቃውሞ አጸፌታ፤ በሰሜን ኢትዮጵያ ለሦስት ቀናት የተከናወነው የሥራ ማቆም አድማ እና ለቀድሞው የኢትዮጵያ ፕሬዚዳንት ዶክተር ነጋሦ ጊዳዳ ከኦሕዴድ የተበረከተላቸው የግል ተሽከርካሪ ስጦታ መነጋገሪያ ኾነዋል። የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ቅኝት ዝግጅቶቻችን በድምፅ የዕለቱን ዝግጅት ለማዳመጥ 16:00 - 17:00 የአንድ ሣምንቱ የስርጭት ኮሮጆም "ዝግጅት"ን በመጫን ሊገኝ ይችላል። የአማርኛ፣ የኪስዋሂሊ፣ የሀውሳ፣የእንግሊዝኛ፣ የፈረንሣይኛ እና የፖርቱጊዝኛ ቋንቋ ሥርጭት በሚተላለፍበት ጊዜ በኢንተርኔት በInternet Explorer 8 በቀጥታ ማድመጥም ይቻላል። በፌስቡክ፣ በዋትስአፕ እና በviber public chat DW Amharicም ልታገኙን ትችላላችሁ። አስተያየታችሁ ዓቢይ ግምት የሚሰጠው ነው፤ በ +49-228-429-164995 ደውሉልን። በዕለቱ ዓቢይ ርዕስ ላይ በ+49 -162-1056831 በSMS አስተያየት ላኩልን። ባጠቃላይ በዝግጅታችን ላይ አስተያየታችሁን በኢሜይልም ልትልኩልን ትችላላችሁ። amharic@dw.com 16:00 - 17:00 UTC Amharic Program News Amharic Program Magazine የቀጥታ ሥርጭት ማድመጫ 16:00 - 17:00 UTC ዜና በእንግሊዝኛ Germany sees almost 1,000 anti-Muslim crimes in 2017 New German government: What is at stake for the EU Slovak police release seven suspects detained over journalist's murder ቪድዮውን ይመልከቱ። 01:17 ያጋሩ አብርሃም እና የፊልም አካዳሚው ይላኩ ፌስቡክ ትዊተር ጉግል Whatsapp Tumblr Digg Newsvine Permalink http://p.dw.com/p/2s1R4 አብርሃም እና የፊልም አካዳሚው አብረሃም ኃይሌ ብሩ የብሉ ናይል ፊልም እና ቴሌቪዥን አካዳሚ መስራች ነው። ትራምፕ በአፍሪካውያኑ ካርቱኒስቶች ዕይታ ባለጭቃ ጅራፉ ትራምፕ በሥነ-ጥበባዊ ብዕሩ የዩኤስ አሜሪካዉ ፕሬዚዳንት ከጭንቅላታቸዉ በአፍሪቃ እና ሄይቲ ላይ ቆሻሻን ሲገለብጡ የሚያሳየዉ አፍሪቃዊዉ ካርቱኒስት ሰኢድ ሚሼል «ትራምፕ ከቀለማችን ጋር ችግር አለባቸዉን?» ሲል ያጠይቃል። ትራምፕ በአፍሪካውያኑ ካርቱኒስቶች ዕይታ ወደ ክበቡ መግባት አፍሪቃዊዉ ካርቱኒስት ጋዶ፤ ዶናልድ ትራምፕ የገቡበት ክለብ ምንነትን ሳይገልጽ፤ ክለቡ ምን እንደያዘ ያሳያል። በክለቡ ዶናልድ ትራምፕ ከሁለት ፈላጭ ቆራጭ አፍሪቃዉያን መሪዎች ማለትም ከዩዌሪ ሙሴቪኒ እና በገዛ ፈቃዳቸዉ ሥልጣናቸዉን ከለቀቁት ከሮበርት ሙጋቤ ንግስናን መቀበላቸዉን ቁልጭ አድርጓል። ትራምፕ በአፍሪካውያኑ ካርቱኒስቶች ዕይታ የናምቢያስ ግኝት ባለፈዉ መስከረም ወር ትራምፕ ከአፍሪቃዉያን መሪዎች ጋር ባካሄዱት ስብሰባ ወቅት የ«ናምቢስ» ን የጤና ጥበቃ ሁኔታ አወድሰዋል። በጣም አሳፋሪዉ ጉዳይ ግን በዓለማችን በዚህ ስያሜ የሚጠራ ሐገር አለመኖሩ ነዉ። ለዚህ ስህተታቸዉ ካርቱኒስት ዛፒሮ አንድ መፍትሄን አስቀምጦአል። ትራምፕ በአፍሪካውያኑ ካርቱኒስቶች ዕይታ ዶናልድ ትራምፕ እና የኪም ጁንግ ኡን ፍጥጫ ከወራቶች ጊዜ አንስቶ ዶናልድ ትራምፕ እና የሰሜን ኮርያዉ መሪ ኪም ጁንግ ኡን አንዱ አንዱን በአቶም ጦር መሳርያ እያስፈራሩ ይገኛሉ። ካርቱኒስት አብዱልካሪም ባባ አሚኑ በስዕሉ እንዳስቀመጠዉ ሁለቱም የሐገር መሪዎች ተመሳሳይ ናቸዉ። ትራምፕ በአፍሪካውያኑ ካርቱኒስቶች ዕይታ …ቆሻሾቹ ሐገሮች ባለፈዉ ጥር ወር ዶናልድ ትራምፕ አፍሪቃዉያን ሐገራትን ጨምሮ አንዳንድ ሐገሮችን ቆሻሻ ሲሉ ጠያፍ ቃል ተናግረዋል። ካርቶኒስት ዛፒሮ ትራምፕን በሥነ-ጥበባዊ ብዕሩ መልስ አጎናፅፎአቸዋል። ትራምፕ በአፍሪካውያኑ ካርቱኒስቶች ዕይታ ዩኤስ አሜሪካን ጥሎ ሽሽት ሐገር ጥሎ ሽሽትን በብዕሩ ያስቀመጠዉ አፍሪቃዊዉ አብዱልካሪም ባባ አሚኑ ከሥነ-ጥበባዊ ሥራዉ ጎን ባስቀመጠዉ ጽሑፍ ዶናልድ ትራምፕ ስለጥቁሮች ያላቸዉን አስተሳሰብ አሳይቷል «ሐገራቸዉን ጥለንላቸዉ እንሄዳለን። ከዛ የፈለጉትን ማድረግ ይችላሉ» ይላል። ትራምፕ በአፍሪካውያኑ ካርቱኒስቶች ዕይታ ኦፕራን የሚቃረኑት ትራምፕ በዩኤስ አሜሪካ በምታዘጋጀዉ የቴሌቭዝን ዉይይቷ ታዋቂነትን ያተረፈችዉ የንግድ ድርጅት ባለቤት ታዋቂዋ ጥቁር አሜሪካዊት ኦፕራ ዊንፍሬ በአሚሪካኑ የፊልም ሥራ ሽልማት «ጎልደን ግሎብስ» መድረክ ቀርባ አስደማሚ ንግግር ካደረገች በኋላ ኦፕራ ምናልባት ለፕሬዚዳንታዊ እጩነት ትቀርብ ይሆናል ሲሉ በርካታ ታዛቢዎች ግምታቸዉን አስቀምጠዋል። ካርቱኒስት ጋዶ በስዕሉ ትራምፕ በትዊተራቸዉ ኦፕራን ምን ሲሉ ሊሰይሟት እንደሚችሉ ያጠይቃል። «አጭበርባሪዋ ኦፕራ፤ ቅርፀ ቢስዋ ወፍራም ኦፕራ አልያም ክፍት አፍዋ ወይም እንደ ዉሻ የምትጮኸዋ ኦፕራ?» አዘጋጅ: አዜብ ታደሰ, ሸዋዬ ለገሠ የስርጭት እና የሞገድ መሥመሮች የሞገድ እና የሳተላይት መሥመሮች -ሁሌ ከምሽቱ አንድ ሰዓት - ሁለት ሰዓት 22.06.2016 አስተያየትዎ ይጻፉልን! ወንጀል ተፋላሚዎቹ ይዘት ዜና ኢትዮጵያ አፍሪቃ ዓለም አውሮጳ/ጀርመን ኤኮኖሚ ሳይንስ እና ኅብረተሰብ ጤና እና አካባቢ ስፖርት ባህል ወጣቶች የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ቅኝት ራድዮ የመገናኛ ብዙኃን ማዕከል ቀጥታ ስርጭት የመገናኛ ብዙኃን ማዕከል ሙሉ ይዘት ጀርመንኛ መማር የጀርመንኛ ትምሕርት ጀርመንኛ XXL Community D ጀርመንኛ ማስተማር ዶይቸ ቬለን ይቃኙ Podcast Mobile RSS © 2018 Deutsche Welle | የግለሰቦች/ድርጅቶች ሰነድ ጥበቃ | Legal notice | አድራሻ | ለሞባይል የተዘጋጀ